Daniel Letta Apps
Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን 5
Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና(በአማርኛ)ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜበነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍእምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖንውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆመዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነያሳያል፡፡
Felseta ጾመ ፍልሰታ 1.0
ውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘሰኑይውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘሠሉስውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘረቡዕውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘሐሙስውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘአርብውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘቀዳሚትውዳሴ ማርያም አንድምታ ዘእሁድቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 1ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 2ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 3ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 4ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 5ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 6ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 7ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 8ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 9ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 10ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 11ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 12ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 13ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 14ጸሎተ ሃይማኖትጸሎተ ሃይማኖትምስባክ ነሃሴ 1ምስባክ ነሃሴ 2ምስባክ ነሃሴ 3ምስባክ ነሃሴ 4ምስባክ ነሃሴ 5ምስባክ ነሃሴ 6ምስባክ ነሃሴ 7ምስባክ ነሃሴ 8ምስባክ ነሃሴ 9ምስባክ ነሃሴ 10ምስባክ ነሃሴ 11ምስባክ ነሃሴ 12ምስባክ ነሃሴ 13ምስባክ ነሃሴ 14ምስባክ ነሃሴ 15ምስባክ ነሃሴ 16
Meskel Selot የሴጣን ማባረሪያ 4
የሴጣን ማባረሪያ የመስቀል አጥር ፀሎት ይህ የመስቀል አጥር ጸሎት በበረሃ በገዳም ያሉ ቅዱሳንየሚዸልዮትነገረ መስቀሉን የሚያስቡበት ጠላቶቻቸዉን አጋንንት እንዳያሸንፏችው የሚከላከሉበት ነው፡፡ ሌባአውሬናየመሳለሉት ወደቤታችን እንዳይገቡ የመከላከያ አጥር እንደምናጥር ሁሉ የሰውን ሕይወት የሚሰርቅሰይጣንዲያብሎስ ወደ ክርስቲያኖች እንዳይጠጋ አደጋ እንዳያደርስ ሕይወታችንን ንብረታችንን በመስቀል አጥርውስጥመከለል አስፈላጊ በመሆኑ ቅዱሳን በበረሃ የሚጸልዩት ይህን የመስቀል አጥር ጸሎትክርስቲያኖችምእንዲጸልዩበት ከተለያየ ፈተናና ችግር ራሳቸውን ቤተሰባቸውን እንዲሁም ሃብት ንብረታቸውንአንዲጠብቁበትከተለያየ የጭንቀት ዴዌና ህመም እንዲፈወሱበት እርኩሳን መናፍስትንና አጋንንትን እንዳያወጡበትየጠንቋዬችአስማትና መተት እንዲሽሩበት ታስቦ ከግእዝ ወደ አማሪኛ በመተርገም ለጸሎት በሚመች መልኩአቅርቤዋለሀ፡